• መሐመድ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነቢይ ነውን?

Sam Shamoun (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

የሚከተለው ጽሑፍ ሙስሊሞች መሐመድ የእግዚአብሔር ነቢይ ነው በማለት የሚያምኑት እምነት ትክክል አለመሆኑን የሚያሳዩ ስድስት ሐሳቦችን ይዟል፡፡ እኛ ይህንን የሚያነቡ ሙስሊሞች ሁሉንም የምንጠይቀው እነዚህን ሐሳቦች በጥንቃቄና ልባዊ በሆነ ፀሎት እንዲያነቧቸው ነው እናም ለእራሳቸው እነዚህ እውነት መሆን አለመሆናቸውን እንዲመለከቱና እንዲያስተወሉ ነው፡፡

በዚህም ጽሑፍ እውነታ መሠረት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሙስሊሞችን ከጨለማ ወደ ከበረው የወንጌል ብርሃኑ እንዲያመጣቸው እንፀልያለን፡፡ ... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ: [ክፍል አንድ] [ክፍል ሁለት]

 

David Wood (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

 

M. J. Fisher, M.Div. (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)